Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠሩት ግብ ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠሩት ግብ ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፈዋል።

የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ኦሴ ማዊሊ በ45ኛውና 62ኛው ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት ሲያቆጥር፤ የማሸነፊያውን ግብ ዱሬሴ ሹቢሳ በ95ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሮ ቡድኑ ከጨዋታው ሶስት ነጥብ እንዲገኝ አስችሏል።ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.