Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸንፏል፡፡

ዳዊት ተፈራ ለሲዳማ ቡና በ36ኛው ደቂቃ ጎል አስቆጥሯል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.