Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ።

ጨዋታው ከእረፍት በፊት 0 ለ 0 ተጠናቆ የነበረ ቢሆንም ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከእረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው ግቦች ሶስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል።

የቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፊያ ግቦች ከነዓን ማርክነህ እና አብዱልከሪም መሐመድ አስቆጥረዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.