Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡

የአዳማ ከተማን ሁለት ግቦች አብዲሳ ጀማል በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር የሀዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ መስፍን ታፈሰ በ36ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡

አዳማ ከተማ ከፕሪምየር ሊጉ መውረዱ የሚታወስ ነው፡፡

ረፋድ ላይ በተካሄደው ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና 2 ለ 2 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.