Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡
ለኢትዮጵያ ቡና አቡበክር ናስር ሁለት እንዲሁም ሃብታሙ ታደሰ አንደኛውን ጎል አስቆጥረዋል፡፡
የሰበታ ከተማን ጎሎች ደግሞ እስራኤል እሸቱ እና ቃል ኪዳን ዘላለም ማስቆጠር ችለዋል፡፡
የሊጉ አምስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ከሰዓት የሚቀጥል ሲሆን÷ ጅማ አባ ጅፋር ከሃዋሳ ከተማ ጋር እንደሚጫወቱ የወጣው መርሃ ግብር ያስረዳል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.