Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባ ጅፋር ያለምንም ግብ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

በጨዋታው ኢትዮጵያ ቡናዎች ከተከተያዮቻቸው እና ከመሪው ፋሲል ከነማ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ የነበራቸውን እድል ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል።

ውጤቱን ተከትሎም ኢትዮጵያ ቡና በ34 ነጥብ ባለበት የሁለተኛ እና ጅማ አባ ጅፋር በ13 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ 12ኛ ደረጃ  ላይ ይገኛሉ።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.