Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል።

የድሬዳዋን ሁለት ግቦች ሙህዲን ሙሳ በ15ኛውና በ24ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡

ሦስተኛዋን ግብ ደግሞ አስቻለው ግርማ በ48ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡

የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የተካሄደው በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ነው፡፡

ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በዘጠኝ ጨዋታዎች 22 ነጥብ በመያዝ እየመራ ይገኛል፡፡

 

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.