Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር  ሊጉ  ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ1 አሸነፈ።

የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች  ሙጂብ ቃሲም እና ፍቃዱ ዓለሙ በ3ኛው እና 87ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠሩ ሲሆን ÷የሲዳማ ቡናን ብቸኛ ግብ ኦኪኪ አፎላቢ በ47ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.