Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ3 ሺህ 642 ዜጎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 85 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
 
ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻ ቸው ላይ እንዳስታወቁት÷ባለፉት 24 ሰዓታት 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡
 
በሌላ በኩል 500 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን÷233 ዜጎች ደግሞ በጽኑ ህክምና ክፍል ውስጥ እንደሚገኙ ነው የገለጹት፡፡
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.