Fana: At a Speed of Life!

“ብቻዬን እቆማለሁ” በሚል መሪ ቃል የኪነጥበብ ምሽት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ብቻዬን እቆማለሁ” በሚል መሪ ቃል አገራዊ የኪነጥበብ ምሽት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው።
የኪነጥበብ ምሽቱ ጠንካራ የሚያደርግና አንድነትን የሚያስጠብቅ መንፈስ በመፍጠር፥ ማህበረሰቡን ማንቃት እና ለመከላከያ ሰራዊት አለኝታነትን ለማሳየት ያለመ ነው ተብሏል።
በተጨማሪም በአውደ ውጊያዎች መነሳሳትን ለመፍጠር በማሰብ የተዘጋጀ መሆኑም ተጠቁሟል።
በፀጋዬ ወንድወሰን እና ኢሳያስ አስራት
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.