Fana: At a Speed of Life!

ቭላድሚር ፑቲን ለጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
መረጃው በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ ነው
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.