Fana: At a Speed of Life!

ተጠልፎ የነበረው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን( ኢቢሲ) ፌስ ቡክ ገፅ ወደ ተቋሙ ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከደቂቃች በፊት ተጠልፎ የነበረው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን( ኢቢሲ) ፌስ ቡክ ገፅ በሳይበር ባለሞያዎች እገዛ ወደ ተቋሙ መመለሱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የተፈጠረውን ችግር በማራጣት ላይ እንደሆነም ተቋሙ አስታውቋል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.