Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ  1 ሺህ 524 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ  7 ሺህ 346 የላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 524 ሰዎች ኮሮናቫይረስ  እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 245 ሺህ 155 ደርሷል።

ባለፉት 24 ሰዓታት  1 ሺህ 290 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 181 ሺህ 935 ሆኗል።

ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የ 47 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአጠቃላይም  3ሺህ 439 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል።

965 ያህሉ በጽኑ ሕክምና ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፦https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.