Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ 220 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ3 ሺህ 952 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 220 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤኔ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ 127 ሺህ 792 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸውም ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው።

ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት 113 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ፥ በአጠቃላይም 113 ሺህ 295 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸው ታውቋል።

11 ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት ሲዳረጉ እስካሁንም 1 ሺህ 985 ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት መዳረጋቸውንም ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.