Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ 404 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 679 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 625 የላቦራቶሪ ምርመራ 404 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል።

በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 130 ሺህ 326 ደርሷል።

በሌላ በኩል 679 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 115 ሺህ 428 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።

በሌላ በኩል በ24 ሰዓታት ውስጥ 15 ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ህይወታቸው ሲያልፍ በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 2 ሺህ 23 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡

እስካዛሬ ድረስ በአጠቃላይ ለ1 ሚሊየን 876 ሺህ 40 ሰዎች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.