Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ 468 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 243 ፅኑ ህሙማን የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ነው – የጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 402 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 468 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል።

ዶክተር ሊያ ባወጡት ዕለታዊ የኮሮና ቫይረስ መግለጫ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 123 ሺህ 856 ደርሷል።

በሌላ በኩል 1 ሺህ 131 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስከአሁን ድረስ 111 ሺህ 870 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።

243 ሰዎች ደግሞ የፅኑ ህክምና ክትትል እየተደረገላቸው እንደሚገኝም ነው ዶክተር ሊያ ያስታወቁት።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.