Fana: At a Speed of Life!

ተጨማሪ 481 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 754 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 762 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 481 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ የ15 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ሳቢያ ሲያልፍ በአጠቃላይ እስካሁን 1 ሺህ 897 ሰዎች በቫይረሱ ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡
እንዲሁም በኢትዮጵያ እስካሁን 121 ሺህ 880 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው ከዚህ ውስጥ 107 ሺህ 599 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል።
አሁን ላይም 12 ሺህ 882 ሰዎች ቫይረሱ እንዳለባቸው የገለፀው ሚኒስቴሩ ከእነዚህ ውስጥ 225 ሰዎች በጽኑ ህክምና ላይ ይገኛሉ ብሏል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.