Fana: At a Speed of Life!

ተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላትን ለመጠቆም ዜጎች ጥቆማ የሚያቀርቡባቸው ስልክ ቁጥሮች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላት የተደበቁበትን ጥቆማ ለሚያደርሱ ዜጎች ስልክ ቁጥሮችን የመከላከያ ሰራዊት ይፋ አድርጓል።

ተፈላጊ የጁንታው አባላት ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀቱን የመከላከያ ሰራዊት የህብረተሰብ መረጃ ዋና መምሪያ ማስታወቁ የሚታወስ ነው።

ጠቋሚዎች ማንነታቸው እንደማይገለፅ የመከላከያ ሰራዊት አስታውቋል።

በመሆኑም ዜጎች ጥቆማ የሚያቀርቡባቸው የስልክ ቁጥሮችም 0964321635 ለአማርኛ እና 0937973269 ለትግሪኛ እና ለአማርኛ ናቸው።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.