Fana: At a Speed of Life!

ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ ድርብ በዓል እያከበረች ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ ድርብ በዓል እያከበረች ትገኛለች፡፡

ከተማዋ አንድም አሸባሪው ህወሃት ድል ተደርጎ ከጨለማና ከአፈና ነፃ የወጣችበትን የሰላምና የድል በዓል፥ ሌላም የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓልን በታላቅ ድምቀትና በሰላም እያከበረች ነው።

በተለይም ከውቅር አብያተ ክርስቲያናቱ መካከል በቤተ መድኃኒዓለም የቤዛ ኩሉ ስነስርዓት እየተካሄደ ነው።

ከዋዜማው ጀምሮ በዓሉ በከተማዋ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

በበዓሉ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ሊቃነ ጳጳሳትና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

በለይኩን ዓለም

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.