Fana: At a Speed of Life!

አልሸባብ በአዲስ አበባ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር መክሸፉን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አልሸባብ በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ ሊፈጽም የነበረው የሽብር ተግባር መክሸፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ ባካሄዱት ዘመቻ ነው የሽብር ቡድኑን ተግባር ማክሸፍ የተቻለው።

 

ለተጨማሪ መረጃ ቪዲዮውን ይመልከቱ :-

 

ጉዳዩን አስመልክቶ በጋራ በሰጡት መግለጫም ሸኔን ጨምሮ የህወሓት ተላላኪዎች በመዲናዋ የሽብር ተግባር ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና በሙስና እና በሕገ ወጥ ተግባራት ላይ የተሰማሩ ከ340 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የፌዴራል እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ የሥራ ኃላፊዎች አብራርተዋል።
በመሀመድ አሊ
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.