Fana: At a Speed of Life!

አምስት ሀገራት በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባላት እንዲሆኑ ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ሀገራት በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባላት እንዲሆኑ ተመርጠዋል፡፡
በዚህም አልባኒያ፣ብራዚል፣ጋቦን፣ጋና እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባላት ሆነው የተመረጡ ሃገራት ናቸው፡፡
ሃገራቱ በተባበሩት መንግስታት ደርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ተለዋጭ አባል የሚሆኑ ሲሆን እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ጥር 1 ቀን 2022 በይፋ አባልነቱን ይቀላቀላሉ ነው የተባለው፡፡
ምንጭ፡-ሽንዋ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.