Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ሞሃመድ ሸሪፍ አብደላ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢፌዴሪ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ሞሃመድ ሸሪፍ አብደላ ጋር ተወያዩ።

በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በድንበር አካባቢዎች ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።

በውይይቱም አምባሳደር ይበልጣል በወቅታዊ የድንበር ሁኔታ የኢትዮጵያን አቋም አስረድተዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.