Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊዲን የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ እና ከአፍሪካ ግሩፕ ኃላፊ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዲንና ሌሎች የኖርዲክ ሀገራት ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ድሪባ ኩማ ከስዊዲን የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ እና ከአፍሪካ ግሩፕ ኃላፊ ጋር መከሩ፡፡
አምባሳደር ድሪባ ከስዊዲን የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ኬኔዝ ፎርዝስለንድ እና ከአፍሪካ ግሩፕ ኃላፊ ማልኮልም ጃሎው ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ በኢትዮጵያ እና በስዊዲን የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጠናዊ የጋራ ጥቅሞች ላይ ያተኮረ መሆኑን በስዊዲን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አሳውቋል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.