Fana: At a Speed of Life!

አሰልጣኝ ውበቱ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኢትዮጵያ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቯር ጋር ላለባት ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡

ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማዳጋስካር አቻው ጋር መጋቢት 15 ቀን 2013 ዓ.ም በባህርዳር ስታዲየም ይጫወታል፡፡

መጋቢት 21 ቀን ደግሞ በአቢጃን ከኮትዲቯር አቻው ጋር ይጫወታል፡፡

ብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅቱን መጋቢት 4 ቀን በባህርዳር ስታዲየም እንደሚጀምር ይጠበቃል፡፡

 

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች፡-

 

  1. ተክለማሪያም ሻንቆ – ኢትዮጵያ ቡና
  2. ጀማል ጣሰው – ወልቂጤ ከተማ
  3. ፍሬው ጌታሁን – ድሬዳዋ ከተማ
  4. ምንተስኖት አሉ – ሰበታ ከተማ
  5. አስቻለው ታመነ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  6. ቶማስ ስምረቱ – ወልቂጤ ከተማ
  7. ያሬድ ባዬ – ፋሲል ከነማ
  8. መናፍ አወል – ባህር ዳር ከተማ
  9. ረመዳን የሱፍ – ወልቂጤ ከተማ
  10. ሱሌማን ሀሚድ – ሀዲያ ሆሳዕና
  11. አስራት ቱንጆ – ኢትዮጵያ ቡና
  12. ጋዲሳ መብራቴ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  13. አማኑኤል ዮሃንስ – ኢትዮጵያ ቡና
  14. አብዱከሪም ወርቁ – ወልቂጤ ከተማ
  15. ፍፁም አለሙ – ባህርዳር ከተማ
  16. ሀብታሙ ተከስተ – ፋሲል ከነማ
  17. ሽመልስ በቀለ – መስር አል ቃዲስ
  18. ሀይደር ሽረፋ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  19. መሱድ መሀመድ – ሰበታ ከተማ
  20. ሽመክት ጉግሳ – ፋሲል ከነማ
  21. ሱራፌል ዳኛቸው — ፋሲል ከነማ
  22. ጌታነህ ከበደ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
  23. አማኑኤል ገ/ሚካኤል— ቅዱስ ጊዮርጊስ
  24. አቡበከር ናስር— ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ
  25. ሙጂብ ቃሲም – ፋሲል ከነማ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.