Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ሲሳይ ለማ የለንደን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት ሲሳይ ለማ ዛሬ በተካሄደው የወንዶች ለንደን ማራቶን የ2021 ውድድርን አሸንፏል።

አትሌቱ በ2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ1 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ሲያሸንፍ÷ አትሌት ሞስነት ገረመው 3ኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቋል።

በሴቶች አትሌት ደጊቱ አዝመራው እና አትሌት አሸቴ በከሪ 2ኛ እና 3ኛ በመሆን ውድድራቸውን አጠናቀዋል።

ምንጭ፡- የአለም አትሌቲክስ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.