Fana: At a Speed of Life!

አቶ ኢብራሂም ኡስማን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሠ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የመጀመሪያ አመት ጉባኤው ላይ አቶ ኢብራሂም ኡስማን ፋራህን የክልሉ ክልል ምክትል ርዕሠ መስተዳድር አድርጎ ሰየመ፡፡
አቶ ኢብራሂም በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት አማካኝነት ቃለመሃላ ፈፅመዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.