Fana: At a Speed of Life!

አቶ ክርስቲያን ታደለ ወደ ግንባር ለመዝመት ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ፖለቲካዊ ጉዳዮች ሃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ወደ ግንባር ለመዝመት መወሰናቸውን አስታወቁ፡፡
አቶ ክርስቲያን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ ነው ወደ ግንባር ለመዝመት መወሰናቸውን የገለጹት፡፡
አቶ ክርስቲያን ጉዳዩን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ ÷”ለአገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና እኛም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንዘምታለን። ሕዝቤ ሆይ ተከተል!” ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
 
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
 
መከላከያን ይደግፉ!
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
 
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.