Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታኔ ላማምራ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸው በሁለቱ ሃገራት ግንኙነትና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
እንዲሁም ሃገራቱ በአህጉራዊ እና በዓለም አቀፍ መድረኮች በጋራ ለመስራት በሚረዱ ጉዳዮች ዙሪያመወያየታቸውን  ራምታኔ ላማምራ በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.