Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ ለገና በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የገና በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ።

በሃገር ውስጥ እና በውጭ ሃገራት ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ብለዋል ባስተላለፉት መልዕክት።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.