Fana: At a Speed of Life!

አዋሽ ባንክ ለአነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልዩ የባንክ አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ባንክ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልዩ የባንክ አገልግሎት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡

ይህም ኢንተርፕራይዞች ስራቸውን በተሻለ ሁኔታ ለመስራት እና ውጤታማ ለመሆን እንደሚያስችላቸው ነው ባንኩ የገለፀው

በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከአዋሽ ባንክ ጋር በማነጋገር የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ተጠቁሟል።

በኢትዮጵያ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የብድር አገልግሎት ለማግኘት እንደሚቸገሩ መረጃዎች ያመለክታሉ።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.