Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ ከነገ ጀምሮ ተቋርጦ የነበረውን በረራ ወደ ጎንደር ሊቀጥል ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቅዳሜ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ. ም ጀምሮ ወደ ጎንደር የበረራ አገልግሎት ሊቀጥል ነው።
ወደ ጎንደር ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት እንደገና መጀመሩን እንዳስደሰተው አየር መንገዱ ገልጿል።

መንገደኞች የአየር መንገዱን ድረ ገጽና የእጅ ስልክ መተግበሪያ በመጠቀም ወደ ጎንደር እንዲጓዙ ነው ጥሪ አቅርቧል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.