Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ ከነገ ጀምሮ ኮምቦልቻ-ደሴ እለታዊ የበረራ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ታህሳስ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኮምቦልቻ-ደሴ ከተሞች እለታዊ የበረራ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.