Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያን ቁልቁል ለመግፋት የሚሞክሩ ኃይሎችን ከሕዝባችን ጋር እናሸንፋቸዋለን – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን “ሀገራችንን ቁልቁል ለመግፋት የሚሞክሩ ኃይሎችን ከሕዝባችን ጋር እናሸንፋቸዋለን” ሲሉ ተናገሩ።

አቶ ደመቀ  መኮንን በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልእክት÷ ኢትዮጵያ ውስጣዊ እና ውጫዊ ፈተናዎችን በመቋቋም የከፍታ ጉዞዋን ቀጥላለች  ብለዋል።

አያይዘውም የእውነት እና የፍትሕ መንገድን በመከተል ሁሉንም የመፍትሔ አማራጮች ታጥቀን ተዘጋጅተናል ብለዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.