Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ጂቡቲን 7 ለ 0 ረታች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ውድድር ኢትዮጵያን ከጂቡቲ ባገናኘው መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ድል ቀንቷታል፡፡
በዚሁ መሠረትም ኢትዮጵያ የጂቡቲ አቻዋን 7 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
ጎሎቹንም÷ ረድዔት አስረሣኸኝ 3፣ ቱሪስት ለማ 2፣ ዕፀገነት ግርማ እና ቤተልሔም በቀለ አንዳንድ ማስቆጠራቸውን ከእግርኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.