Fana: At a Speed of Life!

ኤጀንሲው በረቂቅ ደረጃ ባዘጋጀው የሪፎርም ሠነዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ በረቂቅ ደረጃ ባዘጋጀው የሪፎርም ሠነዶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው።
ለሪፎርሙ ምሉዕነት ግብዓቶችን የማሰባሰብ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉም ነው የተገለጸው።
በዚህ መድረክ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የፌደራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዑስማን ሱሩር÷ የኀብረት ሥራ ዘርፍ ማኀበራት ወቅቱን የዋጀና የሚመጥን የሪፎርም ሥራ መስራት እንዳለባቸው አንስተዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም የህብረት ሥራ ማኀበራቱን ተወዳዳሪ ማድረግ የህልውና ጉዳይ ነው ማለታቸውን ከፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.