Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሩስያ አምባሳደር ኢቭኒ ተርኪያን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው እለት የሩስያውን አምባሳደር ኢቭኒ ተርኪያንን በፅ/ቤታቸው ያነጋገሩ ሲሆን፥ በውይይቱም በዋነኛነት በስማርት ሲቲ ፕሮጀክትና በትራንስፖርት ጉዳዮች ዙርያ መክረዋል፡፡

በውይይታቸውም ቀጣይ ግንኙነቶችን እና ትብብርን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ስምምነት ላይ መድርሳቸውን ከከንቲባ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.