Fana: At a Speed of Life!

ካናዳ ለኢትዮጵያ የ13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ ለኢትዮጵያ ለህይወት አድን የሚውል ድጋፍ አደረገች፡፡

ሃገሪቱ በኢትዮጵያ ያለውን የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ለማሟላት ነው ተጨማሪ 13 ሚሊየን የካናዳ ዶላር ድጋፍ ያደረገችው ፡፡

የአሁኑ ድጋፍ የዓለም ምግብ ፕሮግራምን ጨምሮ የተመድ አጋር ድርጅቶች ከሚያደርጉት ድጋፍ በተጓዳኝ የተደረገ መሆኑን የካናዳ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.