Fana: At a Speed of Life!

ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ።
የማሸነፊያ ግቦቹን ስንታየሁ መንግስቱ አበርክቷል።
ግቦቹንም በ5ኛው እና በ24ኛው ደቂቃዎች ላይ ማስቆጠር ችሏል።
በመርሐ-ግብሩ ዛሬ ከሰዓት 9 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳእና ከባህርዳር ከተማ ጋር እንደሚጫወቱ ይጠበቃል።

 

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.