Fana: At a Speed of Life!

ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸነፈ።

የወላይታ ዲቻን ግቦች ደጉ ደበበ ፣ መሳይ አገኘሁ እና አንተነህ ጉግሳ በማስቆጠር በውጤት ቀውስ ውስጥ የነበረው ቡድናቸው ወሳኝ ሶስት ነጥብ እንዲያገኝ አስችለዋል።

ጅማ አባ ጅፋሮች በ43ኛው ደቂቃ ላይ በመላኩ ወልዴ አስደናቂ ግብ አቻ መሆን ችለው የነበረ ቢሆንም ውጤቱን ማስጠበቅ ሳይችሉ ቀርተዋል።

ጅማ አባ ጅፋሮች ዛሬም በመሸነፋቸው በ9ኝ ጨዋታዎች በ3 ነጥብ በደረጃ ሰንጠሩዡ ግርጌ 13ኛ ላይ መቀመጥ ግድ ብሏቸዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.