Fana: At a Speed of Life!

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ በጋና 1 ለ 0 ተሸነፈች

 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከጋና ጋር የመጀመሪያ ጨዋታዋን አድርጋ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፋለች::
የድል ጎሉን ሙባረክ ዋካሶ ለጋነናአስቆጥሯል።
በሌላኛው የምድቡ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ ከዚምባብወ ያለምንም ጎል አቻ ተለያይተዋል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.