Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኬፕ ቬርዴ ጋር አድርጓል።

በውጤቱም ኢትዮጵያ 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸንፋለች።

በጨዋታው ጅማሬ ላይ ባዬ ያሬድ በቀይ ካርድ መውጣቱን ተከትሎ ዋልያዎቹ በጎዶሎ ተጫውተው ለመጨረስ ተገደዋል።

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.