Fana: At a Speed of Life!

የሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፋዊ ዕድገትና መስፋፋት የሀገር ኩራትና የሀብት ምንጭ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፋዊ ዕድገትና መስፋፋት የሀገር ኩራትና የሀብት ምንጭ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ ራይድ የኢትዮጵያ አገልግሎቱን በአፍሪካ ቀንድ በማስፋት በጅቡቲ ሥራ በመጀመሩ ደስታቸውን ገልፀዋል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.