Fana: At a Speed of Life!

የህወሃት ጁንታን በመቃወምና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን በመደገፍ በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የህወሃት ጁንታን በመቃወምና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን በመደገፍ በዛሬው ዕለት በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያካሄድ ተገለፀ::
ሰላማዊ ሰልፉ ከጠዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ እስከ አጋማሽ ቀን የሚካሄድ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ የኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዲ ፀጋዬ ገልጸዋል።
በሰልፉ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁ እና የሕዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መከናወኑን ጨምሮ እስካሁን በሀገር ደረጃ የተገኙ ድሎች የሚወደሱበት መሆኑም ታውቋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.