Fana: At a Speed of Life!

የህወሓትን የጥፋት ቡድን የሚቃወም ሰልፍ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የህወሓት የጥፋት ቡድን በሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመውን የሽብር ተግባር እንደሚያወግዙ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡
ነዋሪዎቹ መከላከያ ሰራዊቱ የጀመረውን ህግ የማስከበር እና የህልውና ተልዕኮ አጠናክሮ እንዲቀጥልም ነው በሰላማዊ ሰልፍ የጠየቁት፡፡
መከላከያ ሠራዊቱም የጀመረውን ህግ የማስከበር ተግባር ዳር እንዲያደርስ ከጎኑ እንደሚሰለፉም ገልፀዋል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.