Fana: At a Speed of Life!

የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማህበራዊ ገጽ መጠለፉን ተቋሙ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የፌስቡክ ገጹ መጠለፉን አስታውቋል፡፡
ኢንስቲትዩቱ ዛሬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንደተመላከተው÷ የፌስቡክ ገጹ ከተቋሙ ቁጥጥር ውጭ ሆኗል፡፡
በመሆኑም በኢንስቲትዩቱ የፌስቡክ ገጽ የሚወጡ መረጃዎች ከተቋሙ ዕውቅና ውጭ በመሆናቸው÷ ሕብረተሰቡ ከተሳሳቱ መረጃዎች እራሱን እንዲጠብቅም አሳስቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.