Fana: At a Speed of Life!

የመንግስት ምስረታ በዓለ ሲመት በመስቀል አደባባይ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ የመንግስት ምስረታ በዓለ ሲመት በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል።
በበዓለ ሲመቱ ከፍተኛ አመራሮች ፣የሃይማኖት አባቶች፣ ወጣቶችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች መታደማቸውን ከከተማዋ ፕረስ ሴክሬታሪ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና ተወካዮችም በዓለ ሰመቱን ለመታደም አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወቃል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.