Fana: At a Speed of Life!

የሱዳን ጠ/ሚ አብደላ ሀምዶክ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝበ ክርስቲያን ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝበ ክርስቲያን ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት በኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ እና ለመላው ክርስቲያኖች ፆመ ልጓሙን ለመፍታት እና ለገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል።

ፈጣሪ ሰላም ፣ ብልፅግና ፣ነፃነት እና አንድነት እንዲሰጥ ምኞቴ ነው ሲሉም ጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.