Fana: At a Speed of Life!

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት 105 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት ከ105 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ እና የቁሳቁስ አድርጓል፡፡
 
በክፍለ ከተማው ሴት ነዋሪዎች የተዘጋጀ ስንቅም በተመሳሳይ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ መደረጉን ከክፍለ ከተማው ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.