Fana: At a Speed of Life!

የተመራቂ ተማሪዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2013 የትምህርት ዘመን እንዲቀጥል በተወሰነው መሠረት የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በመጀመሪያው ዙር የተመራቂ ተማሪዎች የቅበላ መርሃ ግብር ይፋ ተደረገ።

በዚሁ መሰረት፡-

1. ጥቅምት 23 እና 24 ቀን 2013 ዓ.ም

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ ራያ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ

ጥቅምት 25 እና 26 ቀን 2013 ዓ.ም

አርሲ ዩኒቨርሲቲ፣ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ፣ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ፣ደብረ ብረሃን ዩኒቨርሲቲ፣ ዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ፣ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ፣ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣

ጥቅምት 27 እና 28 ቀን 2013 ዓ.ም

ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ኦዳቡልቱም ዩኒቨርሲቲ፣ ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ፣
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ፣እንጂባራ ዩኒቨርሲቲ፣
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ

ጥቅምት 29 እና 30 ቀን 2013 ዓ.ም

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፣ መቱ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣

ከጥቅምት 28 እስከ 30 ቀን 2013 ዓ.ም

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.