Fana: At a Speed of Life!

የተቸገሩትን ለመርዳት የሚሰሩ ወገኖችን በማመስገን እና በማበርታት ሌሎች አርዓያቸውን እንዲከተሉ ማስቻል ይገባል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ዶክተር አበበች ጎበና ህፃናት ማሳደጊያ በመገኘት ዶክተር አበበች ጎበናንና በማዕከሉ ውስጥ የሚገኙ ህፃናትና ታዳጊዎችን ጎበኙ፡፡
ምክትል ከንቲባ አዳነች አበቤ በዚህ ወቅት ዶክተር አበበች ጎበናን ታሪክ በማውሳት ለ6 ሺህ ህጻናት እናት በመሆን ላደረጉት አስተዋጽኦና በጎነታቸው አመስግነዋል፡፡
እንዲሁም ለገና በዓል ማክበሪያ የሚውል እና ማዕከሉን ለመደገፍ የሚያስችል 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር እና 500 ሺህ ብር የሚገመት የአይነት ስጦታ ማበርከታቸውን ከአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.